መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ

“ከ2019ኙ የዓለም የሴቶች ዋንጫ በኋላ ዳኝነት [በቃኝ]” “ዳኝነት በውጪ ያጓጓል፤ በሀገር ውስጥ ግን ያደክማል” ኢንተርናሽናል አልቢተር ሊዲያ ታፈሰ

በይስሐቅ በላይ ብዙዎች The African Gold “የአፍሪካ ወርቅ” እያሉ ይጠሯታል፤ አንዳንዶች ደግሞ የአፍሪካ የዳኞች ንግስት እያሉም ያሞካሿታል፡ ፡ በእርግጥ እነዚህ ስያሜዎች ሁሉ ከጅማ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ጫማ ስለመስቀል አስቤ አላውቅም፤ ደፋር አሰልጣኝ ካለ አሁንም በፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሚያጫውት ብቃት አለኝ”ሙሉአለም ረጋሳ

በይስሐቅ በላይ ሀትሪክ፡- እስቲ እንደማሟቂያ እንዲረዳ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ… ከድሮ ጀምሮ ሣውቅህ አሁንም ሣይህ ሁሌም የምትለብሰው ጨርቅ ሱሪ.. የምትጫማው ቆዳ ጫማ ነው፤ እንደ...

Oldies but Goodies የቀድሞ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች እሚታወሱበት ገጽ

“ዳሽን ቢራ በእኔ አሰልጣኝነት ዘመን አልወረደም” አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ

“በእግር ኳሱ ጥያቄው ምን መስራት ትችላለህ?… ሳይሆን ማንን ታውቃለህ?… ምን ትለቃለህ? መሆኑን ሀገሬን በሙያዬ እንዳላገለግል አድርጎኛል” የትውልድ ቦታው፡- ለእግር ኳስ ተጨዋችነቴ ብዙ አስተዋፅኦ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣአብርሃም መብራቱዋልያዎቹዜናዎች

“የመንን ለቅቄ የመጣሁት ለማን ነው የምሰራው? ለምንድነው የምሰራው ለሚለው ቁልፍ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ነው”ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ

በይስሐቅ በላይ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የዋልያዎቹ አዲሱ አለቃ ሆኖ በይፋ ከተሾመ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ የፊታችን ጳጉሜን 4 ከሴራሊዮን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሶስቱን ረዳቶቹንና 34...

ottawa marathonሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኦታዋ ማራቶን

“ሀይሌንና ቀነኒሳን በቪዲዮ እያየሁ ማደጌ ለዛሬው የአትሌቲክስ ህይወቴ ጠቅሞኛል፤አለም ሻምፒዮናና ኦሎምፒክ ላይ ታሪክ ማፃፍ ህልሜ ነው” የኦቷዋ የ10ኪ.ሜ አሸናፊ አትሌት አንድአምላክ በልሁ

ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች፣ከ14 በላይ ታላላቅ ሙዚየሞችን በውስጧ ሽሽጋ ያያዘችው፣ከሀገሪቱ አራተኛ ትልቋ ከተማ በሆነችው ኦቷዋ ያለው ድባብ ከወትሮው የተለየ ነው።ክረምቱን ሸኝቶ በእግሩ...

ottawa marathonሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኦታዋ ማራቶን

ሀትሪክ በይፋ የተጋበዘችበት የኦቷዋ ማራቶን የፊታችን እሁድ በልዩ ድምቀት ይካሄዳል

“አሁንም የውድድሩን ሪከርድ ስለመስበር አልማለሁ፤ ኦቷዋ በጣም የተረጋጋች ለኑሮ የምትመች ሰላማዊ ከተማ ናት” አትሌት የማነ ፀጋዬ   በይስሐቅ በላይ  ​አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ባንዲራ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ጊዮርጊስም ሆነ ሌላ ክለብ ለመግባት ብዬ የለበስኩትን ማልያ አልሸጥኩም፤ ክብር የሰጠኝን የቡና ደጋፊንም በዚህ መልኩ የማሳዝን ሰው አይደለሁም” “የካሳዬ ስብስብ በቡና የምስረታ ታሪክ ዳግም ተፈጥሯል ብዬ ለመናገር ይቸግረኛል” ሳዳት ጀማል (የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡናና የብ/ቡድንተጫዋች)

ትውልድ ሠፈሩ፦ ተወልጄ ያደኩት ተክለኃይማኖት አካባቢ የሚገኘውና በተለምዶ “ከረዩ” የሚባለው አካባቢ ነው፤የተወለድኩበት ሰፈር የጠነከረ ማህበራዊ ግንኙነት ያለበት መፈቃቀርና መከባበር ብሎም መተሳሰብ ያለበት ሰፈር...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰበር ዜና | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፊፋ አጣሪ ኮሚቴ ውሳኔ ለፌዴሬሽኑ ተላከ አስመራጭ ኮሚቴው እንዲፈርስ ዕጩ ተወዳዳሪዎችም እንደ አዲስ እንዲወዳደሩ ወሰነ

ለወራቶች ሲያወዛግብና መፍትሔ አጥቶ የቆየው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በፊፋ የመጨረሻ ውሳኔ ያገኘ ይመስላል። ፊፋ ለበርካታ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“አንዳንድ ዕጩዎች ለምን በምርጫ መነፅር ውስጥ ማለፍ እንደሚፈሩ አይገባኝም”አቶ ጁነዲን በሻህ

ላለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ የመጨረሻውን ስልጣን ጨብጠዋል፡፡ በቀጣይ አራት ዓመታትም “ያልጨረስኩት የቤት ስራ አለ” በሚል ከፌዴሬሽኑ ፅ/ ቤት ላለመውጣት ለፕሬዝዳንትነት እጩ...