ተፃፈ በ

70 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፊፋ ተወካዮች አዲስ አበባ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለአራት ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች ሲራዘም 6 ወራትን ማስቆጠሩ የሚታወቅ ነው፡፡ መራዘሙን ተከትሎ ጉዳዩን ለማጣራት የአለም...

Uncategorized

ሪፖርት / ወላይታ ዲቻ ለግብፅ ጉዞው ስንቅ የሚሆነውን ድል አስመዝግቧል

ወላይታ ዲቻ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ዛማሌክን ባሸነፈበት ማግስት ለግብፅ ጉዞው የሚሆነውን ስንቅ በሜዳው ወልዲያ ከተማን 2ለ0 በማሸነፍ ሰንቋል፡፡ በኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የመጀመሪያ ዙር...

ቅድመ ዳሰሳወላይታ ድቻወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |  ወላይታ ዲቻ ከ ወልዲያ ከተማ

የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ የኘሪሚዬር ሊግ 15ኛ ሳምንት ቀሪ 1 ተስተካካይ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና ወልዲያ ከተማን  ዛሬ በሶዶ ስታዲዬም ከቀኑ በ9:00 በሚያገናኝ ጨዋታ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ራምኬል ሎክ የ2 ጨዋታ ቅጣት ተነሳለት

 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲዬም  ፋሲል ከተማ በኢትዮጵያ ቡና 3ለ2 በተሸነፈበት ጨዋታ ራምኬል ሎክ ተገቢ ያልሆነ ጥፋት አጥፍተሃል...

ወልዲያዜናዎች

ወልድያ ስፖርት ክለብ  በ 3 ተጨዋቾቹ ላይ  ከፍተኛ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ወልድያ ስፖርት ክለብ በ 3 ተጨዋቾቹ ላይ በየትኛውም እግር ኳስ ክለብ ለ2 ዓመት እንዳይጫዎቱና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ወልድያ ስፖርት ክለብ ከወራቶች በፊት ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር / ፋሲል ከተማ ዩጋንዳዊውን አጥቂ ሀሚዝ ኪዛ አስፈረመ

ፋሲል ከተማ ዩጋንዳዊውን አጥቂ ሀሚዝ ኪዛ በ2 ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሟል፡፡ አፄዎቹ በአሁኑ የዝውውር መስኮት የተጨዋቾችን ውል በማቋረጥ እና አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ስራ...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

“በዚህ ታሪካዊ ድል የቡድኑ አባል በመሆኔ የፈጠረብኝን ስሜት በቃላት ልገልፀው አልችልም”ሀይማኖት ወርቁ 

በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ቅድመ ማጣሪያ ፡ወላይታ ዲቻ በሜዳው የ5 ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዬንስ ሊግ ሻምፒዬኑን የግብፁን ዛማሌክ 2ለ1 ሲያሸንፍ በአማካኝ ስፍራ ተሰልፎ  የተጫዎተው ሀይማኖት...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ

ሪፖርት / በቶታል ካፍ ሻምፒዬንስ ሊግ ቅዱስ ጊዬርጊስ በሜዳው አቻ ተለያየ

በቶታል ካፍ ሻምፒዬንስ ሊግ ጨዋታ ቅዱስጊዬርጊስ በሜዳው ከዩጋንዳው ካፓላ ሲቲ (ኬሲሲኤ) ጋር  ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ለ10ኛ ጊዜ እየተሳተፉበት ባለው የቶታል ካፍ ...

አፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎችዳሰሳ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ / የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ  ወላይታ ዲቻ ከ ዛማሌክ

ዛሬ በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲዬም ሀገራችን ወክለው በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ለሚጫወቱት ቅዱስ ጊዬርጊስና ወላይታ ዲቻ ...