ፋሲል ከተማ በኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሚያደርጋቸው የሁለተኛው ዙር ሁሉም ጨዋታዎች በዋልታ ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ከየስታዲየሞቹ እንደሚያገኙ የተነገረ ሲሆን የክለቡ ቦርድ ከኤቢ ማስታወቂያና...
ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ መድረክ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻና ቅዱስ ጊዬርጊስ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የደርሶ መልስ ጥሎ ማለፍ...
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ የመልስ ጨዋታ በግብፅ አልሰላም ስታዲዬም የአፍሪካውን ስመ ገናና ክለብ የግብፁን ዛማሌክ በመለያ ምት በመርታት አዲስ ታሪክ ፅፎ ወደ...
የ2018ቱ የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ የሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትናንት ሲጀምር ዛሬ ቀጥለው በሚካሄዱ 8 ጨዋታዎች ወደ ቀጣዩ ዙር አላፊ ክለቦች ተለይተው...
የ2018ቱ አፍሪካ ሻምፒዬንስ ሊግ የመጨረሻ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት የሚደረጉ የመልስ ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች በ16 ስታዲዬሞች ዛሬ እና ነገ ተካሂደው...
በካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ወላይታ ዲቻ ባለፈው ሳምንት በሜዳው በሀዋሳ አለም አቅፍ ስታዲዬም ዛማሌክን 2ለ1 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን እሁድ...
በመጀመሪያው ዙር የኢትዬጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውጤት አልባ ጉዞ በማድረግ በ15 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ወራጅ ቀጠናውን ተጠግተው በ13ኛነት ያጠናቀቀው መከላከያ አሰልጣኝ ምንያምር ፀጋዬን ካሰናበተ...
በ2018ቱ የቶታል ካፍ ሻምፒዬንስ ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት ፈረሰኞቹ በመጀመሪያው ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሱዳኑን አልሰላም ዋኡ በፎርፌ በማሸነፍ ከዩጋንዳው ካምፓላ ሲቲ (ኬሲሲኤ)...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሺን የ1ኛውን ዙር የኘሪሚዬር ሊግ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል የክለብ አመራሮች፡ጋዜጠኞችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አቅርቧል፡፡ በሪፖርቱ ስለ ኘሪሚዬር ሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident