በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ምድብ ድልድል ለመግባት የመጀመሪያውን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ ያቀናው ወላይታ ድቻ ዳሬ ሰላም ላይ በተጋጣሚው ያንግ አፍሪካንስ 2ለ0 ተረቶ የመልሱን...
የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስአበባና በክልል ስታዲዬሞች በሚካሄዱ 5 ጨዋታዎች ሲጀምር በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ ገፃችን ፈረሰኞቹን ከ አፄዎቹ...
ነገ በ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ፈረሰኞቹ ከ አፄዎቹ የሚያደርጉት ጨዋታ ያለ ተመልካች በዝግ ስታዲዬም ይካሄዳል በሚል ደጋፊዎች ስጋት ቢገባቸውም ጨዋታው...
በ2009 ዓ/ም ከተስፋ ቡድን ያደገው ተጨዋቾች ሄኖክ አወቀ በፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ እስከ ሰኔ 2010 ዓ/ም ከክለቡ ጋር የሚያቆየው ውል ቢኖርም ከክለቡ...
በታሪክ ለመጀመሪያ ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል በገባበት ባሳለፍነው አመት 7 ጎሎችን በማስቆጠር ትልቅ ሚና የነበረው የዋሊያዎቹና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር...
ማሊያዊ ሲዲ ኬታ በፈረሰኞቹ ቤት የሚጠበቀውን ያህል ግልጋሎት ባለመስጠቱ ከ4 ወራት ቆይታ በሇላ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ከዩጋንዳው ኬሲሲኤ ጋር ለነበራቸው የካፍ...
ወደ ድሬድዋ ያቀናው ቅዱስ ጊዬርጊስ ከሜዳው ውጭ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያለ ግብ በአቻ ውጤት ነጥብ ተጋርቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሁለተኛው ዙር 16ኛ ሳምንት...
የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ለድሬዳዋ ስፖርት ዕድገት አሰተዋጽኦ ለነበራቸው አካላት የምስክር ወረቀት ዕውቅናና ሽልማት አበርክቷል፡፡ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከድር ጁሃር የድሬዳዋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident