የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክፍያ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከተባለ ሀገር በቀል ተቋም ጋር በመተባበር የኢ-ትኬት አገልግሎት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ዛሬ በካፒታል ሆቴል...
የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት አይካሄዱም፡፡የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑም 16ቱን ክለቦች አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በአንዳንድ ስታዲዬሞች እየተፈጠሩ...
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ አዲስአበባ እና መቀለ ላይ በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች የተመዘገቡት ውጤቶች...
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮ ኢለክትሪክ በሜዳው ወልዲያ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ታፈሰ ተስፋዬ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወልዲያ ከተማን 1-0...
የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ትናንት ጎንደር ላይ በተካሄደ 1 ጨዋታ ሲጀምር ዛሬ ይርጋለም፡ድሬድዋ፡እና አዲስ አበባ ስታዲዬሞች በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን...
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ጥሩ ያልሆነ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኙት አርባምንጭ ከተማዎች ከ3 ወራት በፊት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያምን አሰናብተው በምትካቸው የሾሟቸውን አሰልጣኝ...
በ38ኛው የሸገር ደርቢ ፈረሰኞቹ ኢትዮጵያ ቡናን ሙሏለም መስፍን በጨዋታው መገባደጃ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 በመርታት የዋንጫውን የጉዞ ምዕራፍ ከአፍሪካ መድረክ መልስ ቀይሰዋል፡፡...
ትናንት ሰበታ ላይ በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ የጦና ንቦቹ በእዮብ አለማየሁ የሀትሪክ ግቦች 3-0 አፄዎቹን ማሸነፋቸው...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሰበታ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ የሐት-ትሪክ ጎሎች ፋሲልን 3-0 አሸንፏል፡፡ ጨዋታው ሶዶ ላይ መካሄድ የነበረበት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident