የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው አዳማ ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ዘመን...
ወልዋሎ የኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛው ዙር የሜዳ ጨዋታውን በሊቢያ ለማድረግ መወሰኑና አሳወቀ። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአህጉራዊ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው ክለባችን ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ...
ለ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ሀላባ ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2018 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስር በመደልደል የውድድር...
የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱ ምን ይመስላል። የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ...
ብሩንዲያዊው የመሐል ዳኛ የሲዳማ ቡና እና አልሂላል ኦምዱርማንን ጨዋታ ይመራዋል። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ መርሀግብር ከቀጣዩ ወር መግቢያ ቀናቶች ጀምሮ መደረጋቸውን...
አራት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዳኞች ለሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ የማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመርጠዋል። በ2028 በሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ ተካፋይ ለመሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ማድረግ ይጀምራሉ። የፊታችን...
ኢትዮጵያዊያን አራት አለም አቀፍ ዳኞች የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታን ሊመሩ ወደ ጋቦሮኒ ያመራሉ። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2026/27 የማጣሪያ ጨዋታዎች የሁለተው ዙር...
በአሜሪካ የሚገኘው ጎልደን ቡት አካዳሚ ከኦሜጋ የትጥቅ አምራች ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀሙ። አሜሪካን ሀገር ጎልደን ቡት የሚባል አካዳሚ በመክፈት በትልቅ ደረጃ ሲያሰለጥን የምናውቀው...
የኔነህ ንጋቱ በሀላባ ከተማ በረዳት አሰልጣኝነት ተሹሟል። በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ የሚመራው እና በሜዳው የመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ወልዋሎን በመግጠም የሚጀምረው ሀላባ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident