ደደቢት ባገዳቸው ሶስት ተጨዋቾች ማለትም በሳምሶን ጥላሁን ፤ ዳዊትፍቃዱ እና አክሊሉ አየነው ላይ ለፌዴሬሽኑ ይግባኝ አስገባ:: ተጨዋቾቹ በበኩላቸው ለክለቡ ያስገባነው የይቅርታ ደብዳቤ ከአንድ...
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በአንድ አመት የፊርማ ስምምነት የ2009 የወድድር ዘመንን ከክለቡ ጋር ማሳለፍ የቻለው በረከት ይህሳቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን ማኖር ችሏል፡፡ የቅድመ ውድድር...
የፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ በቀጣይ አመት ተጠናክረዉና ተፎካካሪ ሁኖ ለመቅረብ በዝዉዉር ገበያው ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ አፄዎቹ እስካሁን 6 ያህል የሀገር ዉስጥ...
ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቾችን ጃኮ አራፋትን በወላይታ ድቻ መነጠቁን ተከትሎ የፊት መስመሩን ለማጠናከር የደደቢቱን ዳዊት ፍቃዱን ማስፈረም ችሏል፡፡ ደደቢት ለተጫዋቾቹ መልቀቂያ ለመስጠት...
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያደረገ እሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከደደቢት ጋር በደሞዝ እና በሌሎች ጥቅማጥቅሞች ከደደቢት ጋር መስማማት ሳይችል ከኢትዮጵያ እግር...
ኡመድ ኡኩሪ በትናንትናው እለት ለግብፁ ክለብ ስሞሃ ለሶስት አመት ለመጫወት ፈርሟል፡፡ኡመድ ኡኩሪ በ2016/17 የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ካሳየው ጥሩ ብቃት በተጨማሪ ከኮከብ ጎሎ አስቆጣሪዎች...
በሀገር ዉስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚከናወነዉ በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ነገ ምሽት 2 ሰአት...
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ 9ኛ ተጫዋቾችን ከኢትዮ ኤሌትሪክ ሙሉአለም ጥላሁንን አስፈርሟል፡፡ የፊት መስመር ተጫዋቾቹ ሙሉአለም ጥላሁን ከዚህ...
የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤቶች ሰንዳፋ በኬ 2(p4)-2(p2) ናኖ ሁሩቡ ሰንዳፋ በኬ በመለያያ ምት ናኖ ሁሩቡን 4ለ2 በመርታት ለዋንጫ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident