መቐለ ከተማ በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ተሳትፎ ተጫዋቾችን ለማስፈረም መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል መድሀኔ ታደሰን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ለአንድ ሳምንት መራዘሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ።የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ፕሮግራም ደግሞ ወደ ጥቅምት ሰባት መራዘሙን ፌደሬሽኑ...
ሳምንታዊዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት በመብራት መቆራረጥና በማተሚያ ቤት ችግር ምክንያት በዕለተ ቀኗ ማክሰኞ ለንባብ አለመብቃቷ የሚታወስ ነው፡፡ ይህንንም ለተወደዳችሁ አንባቢዎቻችን መግለፃችን...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ቀሪ ስምምነት እያለው በግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ውል ማፈረሻ በመከፈል ያስር ሙገርዋ ፋሲል ከተማን መቀላቀል ችሏል ዩጋንዳዊው የ24 ዓመቱ...
የ27 ዓመቱ ጋናዊው ከዚህ በፊት ወደ ግብፅ አቅንቶ ዘንድሮ ኢትዮጵያዊ ኡመዱ ኦካሪ ለፈረመበት ሰሙሃ እግር ኳስ ክልብ መጫዎቱ ይታዎሰል። ለአሻንቲ ኮቶኮ ጥሩ...
ከሳምንታት በፊት የፈረሰኞቹ ገጽ ፓርቹጋላዊው ቫዝ ፒንቶ ቀጣዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ ሊሆኑ እንደሚችሉ የተለያዩ ምንጮቹን ጠቅሶ መዘገቡ ይታወሳል። አሰልጣኝ ቫዝ ፒንቶ የቅዱስ...
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ዛሬ በገበያ ላይ አለመዋሏን ተከትሎ በርካታ አንባቢዎቿ ወደ ዝግጅት ክፍላችንና በግልም ወደ አዘጋጆቹ ስልክ በመደወል...
(Exclusive በተለይ ለሀትሪክ ስፖርት) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅርብ ጊዜ የውድድር ተሳትፎ አቸው ላይ በወጣትነት የዕድሜ ክልሉ ላይ በመገኘት ለቡድናቸው በቋሚ ተሰላ ፊነት በመጫወት ...
16ኛውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተከትሎ ወደ ለንደን ያቀናው የሀትሪክ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ባለፈው ሳምንት የለንደን ቅኝቱንና የአትሌቲክሱ ሌሎች አደጋዎች ወይም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident