መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

​የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ተፋላሚዎች ታውቀዋል፡፡

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስረዓት በኢትዮጵያ ሆቴል በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የተለያዩ ሀሳቦች ከክለብ ተወካዮች የቀረበ ሲሆን  ስምንት ክለቦችን  በሚያሳተፍ ውድድር...

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ሲቲ ካኘ | የአዲስአበባ ሲቲ ካኘ ተሳታፊ 8 ክለቦች ሲታወቁ እጣ የማውጣት ስነስረዓቱ በነገው እለት ይካሄዳል

  የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 27 እስከ ጥቅምት 12 በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦችንም ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል ፡፡ ለ12ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የE-Ticketing Solution Project የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመመ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት የነበረውን የረጃጅም የስታዲዮም ሰለፎችን የሚያስቀርበት፣ የሚጭበረበሩ ትኬቶች የሚያጠፋበት ለሁሉም የእግር ኳስ አፍቃሪ እኩል እድል ሊፈጥር በሚችል ሁኔታ...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የ2010 የኢትዮጵያ  የከፍተኛ ሊግ እጣ አወጣጥ እና ግምገማ ተካሄደ 

በዛሬው እለት የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የእጣ አወጣጥ እና ግምገማ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል፡፡ የጅማ አባቡና እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተወካዮች ባለተገኙበት የእጣ ማውጣት...

የወዳጅነት

​ጣናን እንታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ የወዳጅነት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አውስኮድ አሸነፈዋል

​ጣናን እንታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ የወዳጅነት ጨዋታ ተጠናቀቀ |  ፋሲል ከተማ 1- 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ  10' ኤርሚያስ ሀይሉ | 34' አበባው ቡጣቆ 55' ደጉ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል።  በአጠቃላይ 22 ቡድኖች ሲኖሩ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍለው ይወዳደራሉ ። የመጀመሪው ዲቪዝን ላይ የሚገኙት...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክየዝውውር ዜናዎች

​ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ዘካሪያስ ቱጂን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አስፈርሟል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የ1ዓመት ኮንትራት እያለው ውሉን በማፈረስ ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ ፊርማውን አኑሯል፡፡ አወዛጋቢው የኢትዮ ኤሌትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ  የሰኔ 17 ጨዋታ ውሳኔ ባያገኝም፡፡...

ቅዱስ ጊዮርጊስጠቅላላ ጉባዔ

​የቅዱሰ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዓመታዊ  ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ 

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ የክለቡ ደጋፊዎች በተገኙበት አከናውኗል ፡፡ የሰፖርት ክለቡ ቦርድ እነዚህን በዝርዝር መልክ አቅርቧል  -ምልዕተ ጉባኤ መሟላት...

ደቡብ ሲቲ ካኘ

​የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ እጣ አወጣጥ ስነስርአት በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ዛሬ 10:00 ላይተከናውኗል፡፡

  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች ሊጉ ከመጀመሩ አስቀድሞ ራሳቸውን ለማዘጋጀት ከሚረዷቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የደቡብ ካስትል ዋንጫ ነገ ይጀመራል፡፡ ዛሬ በሴንትራል...