መነሻ ገጽ Muluken Tesfaye Muluken Tesfaye
176 መጣጥፎች
መቐለ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅ/ጊዮርጊስ ከ መቐለ ከተማ በአቻ ውጤት ተለያዩ።

በሁለቱም ቡድኖች ደጋፊዎች እጅግ ድንቅ እና ውብ ዝማሬ የተጀመረው እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ አቶ ታደሰ ጌጤ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት የመጀመሪያ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ(እሁድ) ተደርጎ ደደቢት ባለድል መሆን ችሏል። 9:05 ሲል የተጀመረው የደደቢት እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በደደቢት 2-1 አሸናፊነት...

ኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ 3ነጥቡን ማስመዝገብ ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ(ቅዳሜ) 11:30 ሲል ኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገናኝተው ኢትዮጵያ ቡና ሳሙኤል ሳኑሚ ባስቆጠራት ብቸኛ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ይደረጋሉ።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ሲቀጥሉ ነገ (ቅዳሜ) 3 ጨዋታዎች እንዲሁም ከነገ በስቲያ (እሁድ) 5 ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ 3ነጥቡን ማስመዝገብ ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ዛሬ(ቅዳሜ) 11:30 ሲል መከላከያ እና ወላይታ ድቻ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገናኝተው ወላይታ ድቻ ጃኮ አረፋት ባስቆጠራት...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ ጀምሯል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2009 በጀት ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን የመጀመሪያ ቀን ውሎ ዛሬ(ጥቅምት 30) አከናወነ። በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገው እና ከተመረጡ ሚዲያዎች ውጪ አላስገባም...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ በአቻ ውጤት ተለያዩ።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ቀሪ አንድ ጨዋታ ዛሬ(ማክሰኞ) 11:30 ሲል ኢትዮ-ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገናኝተው ጨዋታቸውን 1-1 በሆነ ውጤት ማጠናቅ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

     የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት                     ማክሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2010   FT  ኢትዮ-ኤሌክትሪክ       1-1 መከላከያ      ...

ኢትዮጵያ ቡናየዝውውር ዜናዎች

አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ሰራቸውን ጀመሩ 

​አዲሱ አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች መደበኛ ስራቸውን ዛሬ ጥቅምት 27/2010 ዓ.ም ጀመሩ የቀድሞ የቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ሰርቪያዊው ድራጋን ፖፓዲች በህመም ምክንያት በአሰልጣኝነት የሚያስቀጥል ጤንነት...