በ2018 የቶታል ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ይፋ ሲሆኑ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደቡብ ሱዳኑ አል ሰላም ዋኡ ጋር ተደልድሏል።...
ቅዳሜ መደረግ እያለበት ከአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን በተላለፈ ትዕዛዝ ሳይደረግ ወደ ዛሬ የተዛወረው እና ዛሬ(ሰኞ) ልክ 09:03 ደቂቃ የጀመረው የመከላከያ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ...
የ2010 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ 4ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ምድብ -ሀ እሁድ ታህሳስ 1ቀን 2010 FT ደሴ ከተማ 0-0 ነቀምት ከተማ ...
ኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስትያ ሲቀጥሉ ነገ(ቅዳሜ) 2 ጨዋታዎች ሲከናወኑ...
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳንን በማሸነፍ የመጀመሪያ 3ነጥቡን ማሳካት ችሏል። 4-4-2 አሰላለፍን ምርጫው አድርጎ...
ዛሬ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ቅ/ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለፈረሰኞቹ ጎሎቹን ምንተስኖት አዳነ፣ አብዱልከሪም ኒኪማ እና አዳነ ግርማ ማስቆጠር...
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ እና ሰኞ ሲቀጥሉ እሁድ 5 ጨዋታዎች እንዲሁም ሰኞ 3 ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። እሁድ በተመሳሳይ 09:00 ሰዓት...
ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ይፋ አድርጓል። በአሰልጣኝ አሸናፊ...
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ(ቅዳሜ) ተደርጎ ያለምንም ግብ ተጠናቋል። 11:35 ሲል የተጀመረው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተጠናቋል። 13ኛው ደቂቃ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident