መነሻ ገጽ Muluken Tesfaye Muluken Tesfaye
176 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የዕለተ ዕሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ 4ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ሁሉም ጨዋታዎች ክልል ላይ የሚደረጉ ነው የሚሆነው። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ አ.ዩ....

መቐለ ከተማቅድመ ዳሰሳኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዛሬ(ቅዳሜ) አንስቶ እስከ ሰኞ ድረስ በሚደረጉ 6...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የቅዳሜ ብቸኛ የሊጉ ጨዋታ አ/አ ላይ ተደርጎ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ፋሲል ከተማ ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ ኢትዮጵያ ቡናዎች 3-2 በሆነ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታድየም ላይ ተከናውኖ ቅ/ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ተገናኝተው ጨዋታቸውን 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሳምንታዊዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ሳምንታዊዋ እንደዚሁም ተወዳጇ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 22/2010 ዓ.ም በማለዳው ከእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ቅ/ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ (ቅዳሜ) አንስቶ እስከመጪው ረቡዕ ድረስ በአ/አ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ዜና | በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተሰረዙት 4ጨዋታዎች የሚካሄዱበት ቀን እና ሰዓት ታወቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና ዕሁድ(ጥር 12 እና 13 2010ዓ.ም) አ/አ ላይ ሊደረጉ የታሰቡት አራት ጨዋታዎች (ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 15/2010 ዓ.ም በማለዳው ከእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማመከላከያሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማ

ሰበር ዜና | የቅዳሜ እና የዕሁድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአዲስ አበባ ስታዲየም አራት ጨዋታዎች ተሰረዙ።

የፊታችን ቅዳሜ እሁድ እና ሰኞ በአ/አ ስታዲየም እና በክልል የሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እንዳሉ ቀደም ብለን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ...