መነሻ ገጽ Muluken Tesfaye Muluken Tesfaye
176 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሪፖርት | የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት ብሔራዊ ቡድን ወደቀጣዩ ዙር ለማለፍ እድላቸውን አስፍተዋል።

እ.አ.አ በ2020 ቶኪዮ ላይ ለሚደረገው ኦሎምፒክ እና ከ23 አመት በታች ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያውን ከሶማሊያ አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ክልል ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማ አባጅፋር፣ ሐዋሳ ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ድል አስመዝግበዋል።

የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ጥቅምት 17 2011 ዓ.ም ጅማሬውን ሲያደርግ በዛሬው ውሎ ክልል ላይ 9:00 ላይ 3 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 3ቱም...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቫዝ ፒንቶ ተለያዩ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ አንጋፋው ክለብ ቅ/ጊዮርጊስ እና ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ቫዝፒንቶ በዛሬው እለት መለያየታቸውን የቅ/ጊዮርጊስ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ...

መከላከያአሸናፊዎች አሸናፊአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫዜናዎችጅማ አባጅፋር

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ በመከላከያ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እና በኢትዮጵያ ዋንጫ(ጥሎማለፍ) አሸናፊ መካከል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ አንድ ሳምንት በፊት የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ዛሬ ተደርጎ...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ዳንኤል ኦጄ ኮንትራቱን አራዝሟል።

የጅማ አባጅፋሩ ግብ ጠባቂ ዳንኤል ኦጄ ከክለቡ ጋር የሚያቆየውን የ1 አመት ተጨማሪ ውል መፈራረሙን ከክለቡ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ዳንኤል ኦጄ ክለቡ ጅማ አባጅፋር...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ተካሂዷል።

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን ከመስከረም 26 -ጥቅምት 11 2011ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ ውድድር ተሳታፊ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን...

መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫዜናዎች

የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜውን ዛሬ ያገኛል።

በ2010 ህዳር ላይ የተጀመረው እና በዛው አመት መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።...

መከላከያሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫጅማ አባጅፋር

የ2010 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ቀሪ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይደረጋሉ።

በ2010 መደረግ እና መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረግ 1 የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ...

ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታውቋል።

ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጀመር በፊት ክለቦች እንደ አቋም መለኪያ የሚጠቀሙበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ለ13ኛ ጊዜ ከ...