ትላንት ጅማሮውን ያደረገው የ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ ፈረሰኞቹ ባህርዳር ከነማን አስተናግደው በሀይደር ሸረፋ ብቸኛ ግብ 1-0...
በ 10ኛ ሳምንት ጨዋት ወደ አዲስ አበባ አቅንቶ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሚገጥመው የባህርዳሩ ግብ ተብ ጠባቂ ሀሪትሰን ሄሱ በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ቢካተትም አሟምቀው...
ወጣቱ አጥቂ ጉዳት አጋጥሞታል በተደጋጋሚ ጉዳቶችን እያስተናገደ የሚገኘው የሀዋሳ ከተማው ወጣት አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዛሬው ጨዋታም ጉዳት አጋጥሞታል። ተጫዋቹ ከጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አግሩ...
በ 10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሰበታ ከተማ በፍፁም ገብረማርያም እና አዲሱ ተስፋየ ግብ 2-1...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ሲጀመር እሁድ ደግሞ ቀሪ አምስት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።በነገው...
በ2022 ኳታር ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ በምድብ ድልድል ውስጥ ከኢትዮጵያ ጋር የተደለደለችው ሌላኛዋ ሀገር በካርሎስ አልቤርቶ ፔሬራ የምትሰለጥነው ደቡብ አፍሪካ ነት። በተከታዮ ዳሰሳችን...
ሰርጆቪች ሚቾ በይፋ የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ። ሚቾ የዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን የመጨረሻ ሶስት እጮች ላይ በመካተት ከጫፍ መድረሳቸው...
በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈቱን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident