የፋሲል ከነማና የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደረገበት እሁድ እለት ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የፋሲል ከነማና የወልዋሎ አዲግራት ጨዋታ ወደ ሰኞ ተዛውሯል፡፡...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከብራዚል ኤምባሲ አምባሳደር ሉዊስ ኤድዋርዶ ደ አጉኤር ቪላሪኒሆ ጋር በእግር ኳስ ልማት ላይ በጋራ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣እንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር አማካኝነት ተዘጋጅቶ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች ከሰኞ ጥር 18/2012ዓ.ም...
የ11ኛው ሳምት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ እና ሐሙስ የተከናወኑ ሲሆን እኛ ደግሞ የግብ ጠባቂዎች እንቅስቃሴ መሰረት አድርገን የተመለከትናቸውን ዓበይት የሳምንቱ ጉዳዮች አንሰተንላቹሀል።...
የ11ኛው ሳምት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረቡዕ እና ሐሙስ የተከናወኑ ሲሆን እኛ ደግሞ የተጫዋቾችን እንቅስቃሴ መሰረት አድርገን የተመለከትናቸውን ዓበይት የሳምንቱ ጉዳዮች አንሰተንላቹሀል። ሳዲቅ...
የ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሀግብር ትናንት አንድ ቀሪ ጨዋታ ሲደረግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ጠንካራ የተከላካይ ስፍራ አለው ተብሎ እሚታመንበት...
የድሬዳዋ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነው ያሬድ ዘውድነህ በአውሮፓ የሙከራ እድል አግኝቷል ። በ2011 የውድድር አጋማሽ የትውልድ ከተማው የሆነውን ድሬዳዋ ከተማ ለመጫወት ፊርማውን...
የአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይመስላል። ቡድኑ ወልዋሎ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ እየመሩ...
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ስፍራ ላይ ለሚጫወተው ዳኛቸው በቀለ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። የክለቡ ፌስ ቡክ ገፅ እንደሚያመላክተው። ተጫዋቹ በተደጋጋሚ የመሰለፍ እድል የተሰጠው ቢሆንም ከአቅም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident