በሊጉ ድንቅ ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ስሁል ሽረን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል :: ዮናታን ከበደ ያለፉትን ወራት...
በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ ኦሞታዮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል :: ተጫዋቹ በዛሬው እለት ሶስተኛ ቀን የተሳካ...
ድሬድዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ ከዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬና አማኑዔል ተሾመ ጋር ዛሬ በይፋ የተለያየ ሲሆን በነሱ ምትክም አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ይገኛል። በሁለተኛው የሊጉ...
ወልዋሎ አዲግራት በአዲሱ አሰልጣኛቸው እየተመሩ ዮናስ በርታን የግላቸው ማድረግ ችለዋል :: ከቀናቶች በፊት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ወልዋሎዎች ብዛት...
በመጀመሪያው ዙር የፕርሚየር ሊጉ የውድድር አጋማሽ ላይ ከተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያ ጋር ስሙ በስፋት ሲነሳ የቆየው አዳማ ከተማ የማልያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት የፊታችን ሀሙስ...
በዘንድሮው የውድድር አመት ወልቂጤ ቤት የመጀመሪያውን የውድድር አመት በማሳለፍ የክለቡን ታሪካዊ የፕርሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረው ቶጎዊው ጃኮ አራፋት ሰበታን መቀላቀል ችሏል :: ...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሀትሪክ ስፖርትም የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች እንዲሁም ካለፉት ሶስት አመታት የሊጉ ሁነቶች ጋር ሲነፃፀር ምን...
ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለያዩ በሃላ በምክትል አሰልጣኝ ይገኝ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት ዩ. አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ሾመዋል :: አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ...
14ኛው የቶኪዮ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ ኢትዮያዊው አትሌት ብርሀኑ ለገሰ ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል :: ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ብርሀኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident