መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
አዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ

  አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ - የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ስለጨዋታው ” በጨዋታው ያሰብነውን ያህል ኳሱን ተቆጣጥረን መጫወት አልቻልንም። በውጤት ደረጃ ብናሸንፍም በእንቅስቃሴ ረገድ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ – እይታ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

  የ 17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደ ጨዋታዎች ሲጀመር በነገው እለት ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና በደቡብ ደርቢ የሚያገናኘው መርሀ ግብር ተጠባቂው ነው...

አዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

  የ17ኛው ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር በይፋ በአንድ ጨዋታ ዛሬ ሲካሄድ ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ አገናኝቶል :: ጨዋታው በሁለቱም ቡድኖች ድንቅ ደጋፊዎች...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል !

  በሊጉ በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ የሆኑት ሲዳማ ቡናዎች የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር በማሰብ በሙከራ ላይ የሚገኘውን ናይጄሪያዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ፊሊፕ ኦቮኖ ለብሄራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል !

  የመቐለ 70 እንደርታው ኢኮቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፍሊፕ ኦቮኖ ኢኮቶሪያል ጊኒ ላለባት የአፍሪካ ዋንጫ ለብሄራዊ ቡድኑ መጠራቱን የኢኮቶሪያል ጊኒ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...

ስሁል ሽረኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ስሑል ሽረ ጋር የሚያገናኘው የ 10፡00 ሰዓት መርሀ ግብር...

ቁጥሮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች ካለፉት ሶስት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር 

  • የፍፁም ቅጣት ምት በሊጉ በዘንድሮው የውድድር አመት ላይ በመጀመሪያው ዙር ላይ በፍፁም ሳጥን ውስጥ 27 ጥፋቶች ተስርተዋል ተብሎ ውሳኔዎች ተሰጥቶባቸዋል ::...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈርሟል

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን በቋሚነት ከቀጠሩ በኃላ በከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አማኑኤል ተሾመን ማስፈረማቸው ታውቋል ::   ከድሬድዋ ከተማ ጋር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬድዋ ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ድሬድዋ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሰበታ ከተማውን የአማካይ ተከላካዩን ይስሐቅ መኩሪያን ማስፈረማቸው ታውቋል ፡፡   ይስሐቅ መኩሪያ በድሬድዋ...