መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

• ፌዴሬሽኑ የብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉም በበኩሏ የብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) ድጋፍ አድርጋለች፤...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሳሙኤል ሳሊሶ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል!

  የፊት መስመሩ ተጫዋች ሳሙኤል ሳሊሶ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ከተለያየ በሃላ በደግአረገ ይግዛው የሚመራውን ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል :: ሳሙኤል ሳሊሶ የዝውውር...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ ተጫዋች አስፈርሟል !

  የተጫዋች የዝውውር መስኮት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ሲቀሩት በሊጉ በመጀመሪያ አመታቸው ጥሩ ግስጋሴን እያደረጉ የሚገኙት ክትፎዎቹ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተለያየውን ተስፋዩ መላኩን ማስፈረማቸው...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበር ዜና |የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ !

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በተጋጠሙበት ዕለት ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ ተጨዋቾች በክብር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችደደቢት

ብሩክ ገብረአብ ለደደቢት ፈርሟል !

  ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን እንደተቀላቀለ የተገለፀው ብሩክ ገብረአብ ከቡድኑ ጋር በመለያየት ደደቢትን መቀላቀሉ ተገልጿል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመስመር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 እና 20 በታች ቡድን አሰልጣኞቹን ይፋ አድርጓል

  ከ17 ዓመት በታች እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች አሰልጣኞች ተመደቡ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሙሉጌታ ምህረት ሀዋሳ ከተማን ተረክቧል !

  ከአዲሴ ካሳ ጋር የተለያዩት ሀዋሳ ከተማዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል :: ሙሉጌታ ምህረት ሀዋሳ ከተማን እየመራ ቀጣዮቹን አንድ...

ሊግ ካምፓኒዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አወዳዳሪው አካል ሊጉ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል

  የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች ? በአለም ደረጃ እየተባባሰ ያለው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የተቋረጠው ሊጉ መጋቢት 26 እና 27 እንደሚጀመር ታውቋል። ትላንት...