ቡልቻ ሹራ የቀድሞ አሠልጣኙን በመከተል ሸገር ከተማ ደርሷል ቡልቻ ከዚህ ቀደም በ ቅዱስ ጊዮርጊስ : ሰበታ : ሲዳማ ቡና እንዲሁም በዘንድሮው የውድድር ዘመን...
ቱቱ በላይ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴቶች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፍርማዋን አኖረች ። በሉሲዎቹ ከ 10 አወታት በላይ ግልጋሎት መስጠት የቻለችው እና ከሀገር ውስጥ...
ቡናማዎቹ የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ሀይሉ አድማሱ ምክትል አሰልጣኝ ለማድረግ ተስማሙ አሰልጣኝ ሀይሉ ከዚህ በፊት በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን በዛሬው እለት...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...
በዘንድሮ ዓመት ኦሮሚያን በመወከል ጅማ ላይ በተደረገው መላው ኢትዮጵያ ውድድር ላይ ደምቆ መታየት የቻለው እና በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከደንቢዶሎ ከተማ ጋር ጥሩ...
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ ካሌብ በየነን ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ መግባት ችሏል ካሌብ በ ወዘንድሮ የውድድር...
የቀድሞ ሀዲያ ሆሳዕና ስልጤ ወራቤ እና ለተከታታይ ሁለት ዓመት ወላይታ ድቻ የ ኢትዮጵያ ዋንጫ ተፋላሚ ማድረግ የቻለው ያሬድ ገመቹ በ ሁለት ዓመት ኮንትራት...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ መሆን የቻለው ወላይታ ድቻ በትላንትናው እለት የሶስት ተጨዋቾች ማሰፈረም የቻሉ ሲሆን በዛሬው እለት ከ ተስፋ ቡድን ጀምሮ መጫወት የቻለው...
ሸገር ከተማ በሁለቱም ፆታ ወደ ትልቁ ሊግ እርከን ማለፋቸውን ላረገጡት የቡድን አባላት የሽልማት ፕሮግራም አደረገ ! በፕሮግራሙ የ 37 ሚሊዮን ብር ሽልማት የተበረከተ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident