በሁለተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ቡና የምስራቅ ክልል ተወካዩን ድሬዳዋ ከተማን በአዲስአበባ ስታዲየም 2-1 በሆነ ውጤት በመርታት የሊጉን ጅማሬ በድል ጀምሯል። በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ...
በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና የደደቢት ጨዋታ በምዓም እምበሳዎቹ ሁለት ለዜሮ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።የዋልያዎቹ ኣሰልጣኝ ኢንስትራክተር ኣብርሃም መብራህቱ በተገኙበት ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች...
ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር ተለያይተው ዘላለም ሽፈራውንየቀጠሩት ደቡብ ፖሊሶችች ። በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር በመንቀሳቀስ ላይ እሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ፖሊሶች ኤርሚያስ በላይን ማስፈረም ችለዋል።...
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 09:00 ደቡብ ፖሊስ ?-? መከላከያ 09:00 ሽረ እንዳስላሴ ...
በመስከረም ወር አንድ የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ አራት ጨዋታዎችን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው በደርሶ መልስ 3-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ደረጃ ወደታች ዝቅ...
በክረምቱ ዝውውር መስኮት ስድስት ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው በዳንኤል ጸሃየ ሚመራው ሽረ እንዳስላሰ የመስመር ተከላካዩን ዓብዱሰላም ኣማንን ኣስፈርሟል።ተፈጥሮኣዊ የመስመር ተከላካይ እጥረት የነበራቸው ሽሬዎች የቀድሞው...
በሥስት ተጨዋቾቹ ወግደረስ ታዬ፣መኩሪያ ደሱ እና ኣታክልቲ ጸጋይ ክስ ተምስርቶበት የነበረው ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርስቲ፤ጉዳዩን የፌዴሬሽኑ ስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ሲመለከተው ከቆየ በኃላ ሚከተለውን ውሳኔ...
የ2010 የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር (2)1-1(4) መከላከያ 23' ኤሊያስ ማሞ | 58'...
ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident