መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ወዳጅዎና ተነባቢዋ ሃትሪክ…. ጠዋትዎን ታሳምራለች….

ወዳጅዎና ተነባቢዋ ሃትሪክ.... ጠዋትዎን ታሳምራለች.... እንደወትሮዋ በአዳዲስ መረጃ ነገ ጠዋት ያገኟታል...... *...የፍሬው ጣቁሩ መሳጭ ታሪክ.... *..የአቶ መንግስቱ ሳሳሞ ደፋር ምላሾች.... * ..ኢትዮ ኤሌክትሪኮች...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀዲያ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀሉ የሚገኙት ሃዲያ ሆሳዕናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ስንታየሁ (ሲንባስ) ውል አራዝመዋል ። የሀድያ ሆሳዕናው ግብ ጠባቂ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል አራዝሟል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን በ2011 ላይ ያነሳው የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌው መቐለ 70 እንደርታ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል ማለትም በሊጉ የተካበተ የመጫወት ልምድ ያለውን የስዩም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት የሀትሪክ የፊት ለፊት ገፅ የሚከተለውን ይመስላል

ሀትሪክን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት የሀትሪክ የፊት ለፊት ገፅ የሚከተለውን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ታጅባ ነገ ለንባብ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

  ማክሰኞ ሐምሌ 28/2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የፌዴሬሽኑ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት ክብርት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ለሚስፈልጋቸው አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

ፌዴሬሽኑ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አትሌቶች፣ አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ረብዑ ሐምሌ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ዘወትር ቅዳሜ በገበያ ላይ ያገኟቷል።

ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ምስል ይህን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ዘወትር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርትን ረቡዕ በገበያ ላይ ሀትሪክን በነገው እትም ጠብቋት

ሀትሪክ ስፖርትን ረቡዕ በገበያ ላይ ሀትሪክን በነገው እትም ጠብቋት ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት ዘ ቢግ ኢንተርቪው አምድ የባህር ዳር ከተማውን...