የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ከሳምንታት በፊት አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች ሚቾን ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸው ይታወሳል። በዛሬው እለት ደግሞ አሰልጣኝ ሚቾ በይፋ ፊርማውን ሲያኖር የአሰልጣኝ...
ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አብሮ ለመስራት በቃል ደረጃ የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት ደግሞ ገርጅ አካባቢ በሚገኘዉ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጥቅምት 7/2014 ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። የዝግጅቱ አንድ አካል የሆነው...
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ሰበታዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ለደቡብ ፖሊስ ፤...
በአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም እየተመሩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን አጥቂ ተጫዋች ፍስሀ...
በዝዉዉር መስኮቱ በርካታ የሚባሉ ተጨዋቾችን ከቡድናቸዉ የለቀቁት ሰበታ ከተማዎች እነርሱን ለመተካት እና ስብስባቸዉን ለማጠናከር ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።...
ከወትሮ በተለየ መልኩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን አማኑኤል ጎበናን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል ችለዋል። የእግርኳስ ሂወቱን...
በትላንትናው ዕለት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ የቀላቀሉት ጅማ አባጅፋሮች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ አጥቂዉን የኋላሸት ፍቃዱ ሲያስፈርሙ በተጨማሪም የአራት ነባር...
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሰበታዎች አሁን ደግሞ የፊት አጥቂዉን ባየ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident