በ25ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት በሲዳማ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ከተደጋጋሚ ዉጤት አልባ ጉዞ በኋላ...
በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የነጥብ ልዩነቱን አጥብቧል። በፈረሰኞቹ በኩል በላፈዉ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ ቋሚ አስራአንድ ተገኑ ተሾመን...
በሊጉ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በሁለት ነጥብ ተበላልጠዉ አምስተኛ እና ስድስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ...
ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ ጨዋታ የአቡበከር ናስርን እና የዊሊያም ሰለሞንን ግልጋሎት እንደማያገኝ ተረጋግጧል !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሐሙስ ግንቦት 11...
በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ረቷል። ፋሲል ከነማ በ23ኛዉ ሳምንት ባህርዳር ከተማን...
ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በተደረገ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ይገኙ...
ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 4 ድረስ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፉ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለሆነዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬዉ ሀይለገብርኤል...
በ23ተኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ የዲሲፕሊን ዉሳኔዎችን ይፋ አድርጓል። * በተጫዋቾች ደረጃ :- ያሬድ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የረፋድ ጨዋታ መከላከያ ግብ ጠባቂዉ ክሌመንት ቦየ ሳይቀር ግብ አስቆጥሮ ተጋጣሚዉን እና ጠንካራውን ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident