መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታሪፖርትሽረ እንዳስላሴ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ስሑል ሽረን በማሸነፍ መሪነቱን እስቀጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ሥስት ለ እንድ በማሸነፍ ከተከታዩ ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን...

ሪፖርትደደቢትፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ደደቢትን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ መሪው መቐለ 70 እንደርታ ላይ ጫና ማሳደሩን ቀጥሎበታል 

    በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ እምስት ግቦችን በማስቆጠር እሸነፈ።እፄዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋን ከገጠመው ስብስብ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከባህርዳር ከተማ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል

  ባሳለፍነው ማክሰኞ ባህርዳር ከተማ በሜዳው ከደቡብ ፖለስ ጋር እቻ መለያየቱን ተከትሎ ከደጋፊዎች በደረሰባቸው ተቃውሞ ምክንያት ከጨዋታው በኃላ ከእሰልጣንነታቸው ራሳቸው ማንሳታቸውን ገልፀው የነበሩት...

መቐለ 70 እንደርታመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ ያስቀጠለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ያሬድ ከበደ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በኦኪኪ አፎላቢ ብቸኛ ግብ ደደቢትን አሸነፈ

በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ያገናኘው የደደቢትና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በእንግዳው ቡድን ጅማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተሸነፈው ቡድን...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዜናዎች

ኢትዮጵያ በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በሁለት ዳኞችዋ ትወከላለች

በሚቀጥለው ሰኔ በግብፅ እስተናጋጅነት ሚካሄደው የእፍሪካ ዋንጫ ከወትሮው በተለየ ፎርማት 24 ሃገራትን ያካፍላል።ባለቀ ሰእት የእስተናጋጅነቱን ዕድል ከካሜሮን ያገኘችው ግብፅ ባሳለፍነው ዓርብ ደማቅ የዕጣ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

የደደቢት ተጨዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል

የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዛ በላይ ደሞዝ እለመከፈላቸውን ተከትሎ የቀኑ መደበኛ ልምምዳቸውን ዛሬ ሳይሰሩ ቀርተዋል።በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ተመሳሳይ...

ዜናዎች

መከላከያ ስዩም ከበደን አሰናበተ

በያዝነው ውድድር ዓመት ተደጋጋሚ ሽንፈቶችን ያስተናገደው መከላከያ ከአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ተለያይቷል ።በክረምቱ ዝውውር መስኮት በርካታ ጥራት ያላቸውን ተጨዋቾችን ማስፈረሙን ተከትሎ ለዋንጫ ተፎካካሪ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዳማ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደቡብ ፖሊስደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ 7ጨዋታዎች ሲያስተናግድ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም ሲዳማን ያስተናገዱት ጊዮርጊሶች...