በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቻን 2020 ማጣሪያ በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የሩዋንዳ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠረበት ግብ ተሸንፏል። በ4-3-3 አሰላለፍ...
በፌዴሬሽኑ የህዝብ ኮሚኑኬሽን ሃላፊ ባህሩ ጥላሁን አስተባባሪነት በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተነሱት አንኳር ነጥቦች በዚህ መልኩ አዘጋጅተናል። አብርሃም መብራህቱ ያነሱዋቸው ነጥቦች የተደረገላቸው...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ዝምታን መርጠው የቆየቱ ጅማዎች በዚህ ሳምንት የ9 ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። በርካታ የመሃል ሜዳ ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን ያጡት ጅማ አባጅፋር ኤልያስ...
ከግማሽ በላይ ቋሚ ተሰላፊዎቹን ያጣው ድሬዳዋ ከተማ የወቅቱ ስድስተኛ ፈራሚያቸውን ያሬድ ሃሰንን አድርገዋል። ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው ያሬድ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሁለት የመሐል ተጨዋቾች ያጡት ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 አንደርታዎች የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች አዲስ ህንፃን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። ባሳለፈነው...
በአዲሴ ካሳ እሚመሩት ሃዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ጥሩ ዓመት ባላሳለፈው ደቡብ ፖሊስ በግላቸው ጥሩ መንቀሳቀስ የቻሉት የተሻ ግዛው እና ብርሃኑ...
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ጋብርኤል አህመድ በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። ስዩም ከበደን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን መርጠው...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ጌዲኦ ዲላዎች የአምስት ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ሲያራዝሙ ታምሩ ባልቻን ከኢኮስኮ አስፈርመዋል። በተጨማሪ የአጥቂ መስመር ተጨዋች የሆነው...
በ2010 መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ላለፋት ሁለት ዓመታት የምዓም አምበሶች ግብ ክልልን የጠበቀው ፊሊፕ ኦቮኖ ቀጣይ ውድድር ዓመት ከመቐለ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident