የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ስንታየሁ መንግስቱ በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ ሙሉ ሶሰት ነጥብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመጨረሻ ቀን ውሎ ቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 አሸናፊነት ተጠናቋል ።...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኘቱት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባምንጭ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍፁም ቅጣት ምቶች ባስቆጠሯቸው ግቦች አቻ ተለያይተዋል ።7 ቅዱስ ጊዮርጊሶች በ13ኛው ሳምንት...
በ14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተካሄደው የሲዳማ ቡና እና የአዲስ አበባ ከተማ ጨዋታ በሲዳማ ቡና 1 ለ 0...
በዕለቱ የተካሄደው ሁለተኛ ጨዋታ በበርካታ ድራማዊ ትዕይንቶች የታጀበ ሲሆን አምሰት ግቦች አምሰት የፍፁም ቅጣት ምቶች አንድ የቀይ ካርድ በተመዘገበበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን...
በ14ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለግብ ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አዳማ ከተማዎች...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከፋሲል ከነማ አገናኝቶ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች በ13ኛው ሳምንት በአርባ ምንጭ...
በ14ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ባህርዳር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ እኩል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኘቱ የሲዳማ ቡና እና ተመስገን ዳናን በአሰልጣኝነት የሾሙት የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት በአቻ ውጤት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident