Archive 2 Columns
Phasellus tellus tellus, imperdiet ut imperdiet eu, iaculis a sem Donec vehicula luctus nunc in laoreet
የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ...
ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት...
ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ ተጠባቂው ጨዋታም በመቻል የበላይነት ሲቋጭ ምድረገነት ሽረም ወሳኝ ድልን ተቀናጅቷል። የሊጉ...
ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት በፊት በተካሄደው የ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 2ለ1...
ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ የዉድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ስንብት...
መቐለ 70 እንደርታ አሰልጣኙን አሰናብቷል
መቐለ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ሲያሰናብት ሌላ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ጀምሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ 19ኛ ላይ...
የ31ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ፀጋአብ ዮሐንስ (ምድረ ገነት ሽረ) : ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ31ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 41 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን...
ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸው አደረጉ
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። በአሁኑ ሰዓት በሸራተን ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ያሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቀደም ሲል ጋናዊያኖቹን ተጫዋቾች አጥቂው አልፍሬድ ሜንሳህ እና...