መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ​ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ዘካሪያስ ቱጂን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አስፈርሟል
ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክየዝውውር ዜናዎች

​ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ዘካሪያስ ቱጂን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የ1ዓመት ኮንትራት እያለው ውሉን በማፈረስ ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ ፊርማውን አኑሯል፡፡
አወዛጋቢው የኢትዮ ኤሌትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ  የሰኔ 17 ጨዋታ ውሳኔ ባያገኝም፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀላፊዎች  ተጨዋቾችን የመስፈረም ሂደት አጠናከረው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ 8ኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፈ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ...