መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

አጋራ
አጋራ

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ከባህር ዳር ጋር የሚያደርገው ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17አመት በታች እና 20 አመት በታች እንዲሁም የአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ረዳት በመሆን በባህርዳር ከተማ የሰሩት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁን የሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...