መነሻ ገጽ ዜናዎች ንግድ ባንክ እና ኦቢኤን ተፈራረሙ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ንግድ ባንክ እና ኦቢኤን ተፈራረሙ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኦቢኤን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስያሜ ስፖንሰር ሺፕ ስምምነትን ተፈራርመዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስያሜ ስፖንሰር ሺፕ ስምምነትን በ2ኛውም ዓመት አብሮ ለመቀጠል ከኦቢኤን ቴሌቭዥን ጋር አዲስ። የውል ስምምነት ተፈራርመዋል።

ስምምነቱን የኦቢኤን ዋና ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍስሃ በላይነህ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተወካይ አቶ ዳራጅጂ ፉፋ ተፈራርመዋል።

ኦቢኤን በዚህ ዓመት ከሰባት ስታዲየሞች ቢያንስ 250 ጨዋታዎችን እንደሚያስተላልፍ ተገልጿል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...