መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ ታንዛኒያ አምርቷል!
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ ታንዛኒያ አምርቷል!

አጋራ
አጋራ

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከ ያንግ አፍሪካ እና አዛም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ አምርተዋል።

በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲዮ ሚሉቲን ሚቾ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቢሾፍቱ ከተማ በይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ከርመው ባሮ ከሚባል የጋምቤላ ቡድን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ካደረጋጓቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች በኋላ  ዛሬ ከሰአት 34 የሉካን ቡድን አባላት በመያዝ ወደ ዳሬሰላም አምርተዋል ። በዳሬሰላም ቆይታቸው ከሀገሪቱ ሀያል ክለቦች ያንግ አፍሪካ እና አዛም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን የሚያደርጉ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...