መነሻ ገጽ አዳማ ከተማ አዳማ ከተማ ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሴኔጋላዊዉን ግብ ጠባቂ አብዱላሂ ዲያኪቴን ማስፈረማቸውን የክለቡ ፕሬዚዳንት አቶ ፉፋ ገርማሞ ለሀትሪክ ስፖርት ገልፀዋል።

ሶናኮስ፣ ሳሎም ኤ ኤስ ሲ እና ጃራፍ በተባሉ የሀገሩ ክለቦች ቆይታ ካደረገ በኋላ ቀጣይ ክለቡ አዳማ ከተማ ሆኗል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...