መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሲያስፈርም የወጣቱን ተጫዋች ውልም አደሰ
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሲያስፈርም የወጣቱን ተጫዋች ውልም አደሰ

አጋራ
አጋራ

ሀድያ ሆሳዕና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሲሾም የናትናኤል ሞገስን ውል አራዝሟል።

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመሩ የቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞው የአዳማ እና ፋሲል ከነማ ተጫዋች እንዲሁም ለሦስት አስርት አመታት በፋሲል ከነማ በምክትል እና በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ያሳለፈው አዳም ባዘዘው የነብሮቹ ግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም ከወጣት ቡድኑ የተገኘው የግራ መስመር ተከላካዩ ናትናኤል ሞገስ በክለቡ ውሉ ተራዝሞለታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...