መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንግድ ባንክ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ንግድ ባንክ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ወጣቱን የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ወጣቱን ዴቪድ ኦፖንግ አፍራኔ የተባለን ከኪንግ ፋይሳል ክለብ ቀጥሎ በጋና ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን ሦስት አመታት በህርትስ ኦፎክ ቆይታን ያደረገውን እና በተጠናቀቀው አመት በ27 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ የተጫወተውን የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...