ጋሞ ጨንቻ ተከላካይ አስፈርሟል

የፊታችን ዕርብ ነሐሴ 15/2018 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአርባምንጭ ከተማ የሚጀምሩት ጋም ጨንቻዎች የቀድሞው የቡሌ ሆራ ፣ እንጅባራ ከተማ እና ንብ የከፍተኛ ክለቦች ውስጥ ቆይታን ያደረገውን የመሐል ተከላካዩ ትኩሱ ጌታቸውን አስፈርመዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ