ኢትዮ ኤሌክትሪክ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ወልዋሎ እና አመቱን በሸገር ከተማ ያሳለፈውን የተከላካይ አማካዩ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርሙ የአማካዮቹን ሔኖክ ገብረህይወት እና አንዋር በድሩን ውል ደግሞ አራዝሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ