ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አሚኑ ነስሩ ወሉ ተራዝሟል

የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም የመቻል የመሀል ተከላካይ አሚኑ ነስሩ በከፍተኛ ሊጉ ሀላባን ለቆ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምርቶ ነበር አሁን ከክለቡ ይለያያል ተብሎ ቢጠበቅም ክለቡ ግን ውሉን አራዝሞለታል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ