መነሻ ገጽ መቻል መቻል ሁለት የውጪ ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈረመ
መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሁለት የውጪ ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን  አስፈረመ

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በቅርቡ ለሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው የተከላካይ አማካዩ ሙዳቲር ያህያ መሐመድ እና የላይቬሪያ ዜግነት ያለው አማካዩ ሞሪስ ኬኔህ ሁለቱም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ካሰለጠኑት የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ጃሙስ በአንድ አመት ውል በቀጥታ ፊርማ እና በውሰት ውል አስፈርመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...