መነሻ ገጽ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ እና አጥቂው ሊለያዩ ነው
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ እና አጥቂው ሊለያዩ ነው

አጋራ
አጋራ

አብዲሳ ጀማል እና ድሬዳዋ ከተማ ሊለያዩ ነው

በአጥቂ ስፍራ ላይ መነሻውን ከሻሸመኔ ከተማ ካደረገ በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ ወደ ድሬዳዋ ከተማ በማምራት ቆይታን ማድረግ የቻለው በአጥቂ ቦታ እና በፊት መስመር አጥቂነት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሲጫወት የተመለከትነው አጥቂው አብዲሳ ጀማል በድሬዳዋ ከተማ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው በጋራ ስምምነት ለመለያየት ከጫፍ ስለ መድረሱ ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...