መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል።
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል።

አጋራ
አጋራ

ሩዋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ተቀላቀለ

በአሁኑ ሰዓት ሀዋሳ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሩዋንዳዊ ዜግነት ያለውን አጥቂው ታይባ ሞቦኒዩምዋሚን የግሉ አድርጓል። በሀገሩ የሩዋንዳ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ማሪንስ ክለብ የተጫወተው አጥቂው መዳረሻው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል።

በአሁኑ ሰዓት በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው የሲዳማ የክረምት የእግር ኳስ ውድድርን እየተመለከቱ የሚገኙት አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ በድሬዳዋ ሲደረግ ከነበረው የክለቦች ሻምፒዮና እንዲሁም ደግሞ በቀጣይ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም በሂደት ላይ መሆናቸውን ሰምቻለሁ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...