መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ በርካታ ዝውውሮችን ፈፅሟል
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ በርካታ ዝውውሮችን ፈፅሟል

አጋራ
አጋራ

ሀዋሳ ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሞ የአራት ነባሮችን ውል አደሰ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ዝውውሮችን መፈፀም የቻለ ሲሆን የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ መድን ያለፉትን አመታት ማሳለፍ የቻለውን የአማካይ ተከላካይ እና የመሐል ተከላካይ ቦታ ተጫዋቹን ንጋቱ ገብረስላሴን በይፋ ሲያስፈርም ከወጣት ቡድኑ በማደግ ክለቡን ያገለገሉትን የቀድሞው የዲላ ከተማ እና መቻል የግብ ዘብ ዳግም ተፈራ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ፍቃደስላሴ ደሳለኝ ፣ የተከላካይ አማካዩ ዳዊት ታደሰ እና አጥቂው ቸርነት አውሽ በክለቡ ውላቸው ለተጨማሪ አመት ተራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...