መነሻ ገጽ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኤሌክትሪክ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ውል አስቀድሞ ያራዘመው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ።

የክለቡ የመጀመሪያ ፈራሚ ፍራኦል መንግስቱ ነው። የቀድሞው የሀላባ ከተማ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ባህር ዳር ከተማ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሲዳማ ቡና ቆይታን በማድረግ ከክለቡ ጋር የሊጉን ዋንጫ በያዝነው አመት ካሳካ በኋላ ቀጣይ መዳረሻው ኤሌክትሪክ ሆኗል።

የከፍተኛ ሊጉን በ10 ጎሎች ኮከብ ጎል አግቢም ማረፊያው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። በትውልድ ሀገሩ ደሴ ከተማ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የየካ ክፍለከተማ አጥቂ አማኑኤል ግዛቸው ማረፊያው ኤሌክትሪክ ሆኗል።

ሦስተኛው አዲስ ፈራሚ የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ የካ ክፍተከተማ እና የተጠናቀቀው አመት በደሴ ከተማ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ እሱባለው ሙሉጌታ መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሆኑ ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...