መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ ማሊያዊ አማካይ አስፈረመ
ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ ማሊያዊ አማካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

የጦና ንቦቹ ማሊያዊው አማካይ ሲያስፈርሙ የአማካዩን እና የግብ ጠባቂውን ውል ደግሞ አራዝመዋል።

ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ራሳቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት የጦና ንቦቹ የ28 ዓመት ዕድሜ እንዳለው የማነገርለትን ማሊያዊውን የግራ መስመር አማካይ ሲኣካ ባጋዮኮን የግላቸውን ማድረግ ችለዋል።

የእግርኳስ ህይወቱን በሀገሩ ክለብ በጆኢባ ኤ ሲ የጀመረው እና ለስታድ ማሊዮን ፣ ለግሪኩ አናጄኒሲ ካርዲሳ ፣ ለዩክሬኑ ክለብ ኤፍ ሲ ማይናይ ፣ የሊቢያው አል-ኢትሃድና ለኢራቁ አል-ቃሲም እና ለአልጄሪያው ክለብ ሙስታክባል ባላዲኣት ከተጫወተ በኋላ ማሪያፊው ወላይታ ድቻ ሆኗል።

ከአዲሱ ፈራሚ ባሻገር የጦና ንቦቹ ላለፉት ስድስት ወራት በክለቡ ጥሩ ጊዜ የነበራቸውን የአማካዩን ኦክጄፋ ኦግስቲን እና የሴኔጋላዊው ግብ ጠባቂ ካዲም ንዳዬን ውል ማራዘም ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...