መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ሽመልስ በቀለ ለባህርዳር ከተማ ፈረመ
ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ለባህርዳር ከተማ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

አንጋፋው አማካይ ወደ ባህርዳር አምርቷል።

​በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሽመልስ በቀለ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ከሰሞኑ ቀሪ ውል እየቀረው መለያየቱ ይታወሳል።

​ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን በመነሳት ድቅ ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ሽመልስ በቀለ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በግብፅ ሊግ በርካታ ክለቦች በመጫወት አስደናቂ ዓመታትን ማሳለፉ ይታወሳል። ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ሀገር ውስጥ ተመልሶ ለመቻል የተጫወተ ሲሆን፣ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ደግሞ ለአሳደገው ክለብ ሀዋሳ ከተማ የሁለት ዓመት ውል ፈርሞ መጫወት ጀምሮ ነበር።

​ሆኖም ግን በክለቡ ውስጥ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ምክንያት ተጫዋቹ ከሳምንታት በፊት የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቶ ፣ ጥያቄው ተቀባይነት ተቀባይነት ያገኘው ተጫዋቹ ቀጣዩ መዳረሻው ባህርዳ ከተማ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...