ባለ ልምዱ ተከላካይ ማረፊያው የአዲግራቱ ክለብ ሆኗል።

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ባለ ልምዱን ተከላካይ አህመድ ረሺድን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ባህርዳር ከተማ ፣ መቻል እና አዳማ ከተማ ተጫዋች ከሁለት አመታት የድሬዳዋ ከተማ ቆይታው በኋላ ወደ አዲግራቱ ክለብ አምርቷል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ