ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል።
በ2015 የውድድር ዘመን በትውልድ ከተማው ሀድያ ሆሳዕና የተሰጠውን የሙከራ ዕድል በአግባቡ መፈፀሙን ተከትሎ በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ መሪነት ክለሉን መቀላቀል የቻለው በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ተሳታፊ በነበረዎ ሀድያ ሌሞ እና በከፍተኛ ሊጉ ተካፋይ በነበረው ቡራዩ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው አማካዩ መለሰ ሚሻሞ ቀጣዩ መዳረሻው ሸገር ከተማ ለመሆን መቃረቡን አረጋግጫለሁ።
አስተያየት ይስጡ