መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና የቢኒያም በላይ ቀጣይ ማረፊያ ሲዳማ ቡና ሆኗል
ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቢኒያም በላይ ቀጣይ ማረፊያ ሲዳማ ቡና ሆኗል

አጋራ
አጋራ

ሁለገቡ ተጫዋች ቢኒያም በላይ የቀድሞው ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ምርጥ የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ቢኒያም በላይ ሲዳማ ቡናን መቀላቀሉን ገልጿል።

በ2009 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በመልቀቅ መቀጠል አውሮፓ በማምራት ለስዉዲኑ ኡሚያ ኤፍ ሲ እና ለአልቫኒያው ስኬንደርቪው ኮርሲ የተጫወተው እና ወደ ሀገር ውስጥ ከተመለሰ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በሀዋሳ ያሳለፈው ሁለገቡ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ሲዳማ ቡናን መቀላቀሉን በስልክ ጠቁሞኛል። ተጫዋቹ “ሀዋሳ ከተማ ቤቴ ነው ነገር ግን ለመቀጠል አልደወሉልኝም ያወራኝምም የለም ህይወት ስለሆነ ወስኛለሁ” ሲል ጠቁሞኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...