ከወላይታ ድቻ ጋር ትላንት የተስማማው ተጫዋች የሊጉን ቻምፒዮን ዛሬ ተቀላቀለ።

የቀድሞው የሺንሺቶ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ ቤንች ማጂ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በያዝነው አመት በአርባምንጭ ከተማ ያሳለው የግራ መስመር ተከላካዩ ኤፍሬም ታምራት ወላይታ ድቻን ትላንት መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጎ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት ግን የሊጉ ቻምፒዮን ሲዳማ ቡናን በሁለት አመት ውል በይፋ መቀላቀል ችሏል።
አስተያየት ይስጡ