መነሻ ገጽ ሎዛ አበራ ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ ለትውልድ ሀገሯ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍን አደረገች
ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ ለትውልድ ሀገሯ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍን አደረገች

አጋራ
አጋራ

ትውልዷም ዕድገቷም ከንባታ ጠንባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ሲሆን የክለብ ህይወቷ ጅማሮ ግን ሀዋሳ ከተማ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪዋ እና ኮከቧ ሎዛ አበራ። ደደቢት ፣ አዳማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገር ውስጥ የደመቀችባቸው ክለቦች ሲሆኑ ወደ ሲውዲን እንዲሁም ስኬታማ ጊዜ በነበራት የማልታው ቢርኪርካራ ተጫውታ አሳልፋለች።

በአሁኑ ሰዓት ለአሜሪካው ዲሲ ፓወር በመጫወት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያዊቷ እንስት በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ ብትገኝም በወላጆቿ አማካኝነት ከ3 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍን ለትውልድ ሀገሯ ዱራሜ ፓይለት ፕሮጀክት በስጦታ መልክ አበርክታለች።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...