መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ቡናማዎቹ ሁለተኛውን የአጋማሹን ዝውውር ፈፅመዋል።

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች አጥቂው ቢኒያም ጌታቸውን ወደ ስብስባቸው አካተዋል። የቀድሞው የአክሱም ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ፣ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ከተለያየ በኋላ ያለፉትን አንድ አመት በፋሲል ከነማ አሳልፏል።

ከጎንደሩ ክለብ ጋር ለመለያየት እጅግ ፈታኝ ውይይቶች ከተደረጉ በኋላ ተጫዋቹ በመጨረሻም ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ማረፊያው ቡናማዎቹ ቤት መሆኑን ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...